የወረዳው አስተዳደር መልዕክት

የመስቃን ወረዳ አስተዳደር

መስቃንና ማረቆ ወረዳ እንደ አንድ የአስተዳደር ወረዳ በ1950ዎቹ EC መጨረሻ – 1960ዎቹ EC መጀመሪያ (≈ 1958–1965 EC) መካከል ተመሥርቶ ነበር።የመስቃንና ማረኮ ወረዳ ስያሜ በማግኘት በጉራጌ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ለመሆን የቻለ ሲሆን በ2007 GC (1999/2000 EC) ሁለቱም እራሳቸውን ችለው የተለያየ ወረዳ በመንግሥት መዝገቦች ሙሉ በሙሉ ታወቁ። መስቃን  ወረዳ 1999 EC እንደ አንድ የአስተዳደር ወረዳ  ስያሜ በማግኘት በጉራጌ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ለመሆን የቻለ ሲሆን  የሚያዋስነው በስተሰሜን የደቡብ ሶዶ ወረዳ, በስተደቡብ የስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ,በስተምስራቅ አቅጣጫ  የምስራቅ መስቃን ወረዳ ሲያዋስነው በስተምዕራብ አቅጣጫ ደግሞ የሙሁርና አክሊል ወረዳ፤ስልጤ ዞን አሊቾ ውሪሮና ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳዎች ያዋስኑታል፡፡

photo 2025 12 18 02 56 03 (1)

በወረዳችን ውብ እና ማራኪ የተፈጥሮ መስህቦች

አጠቃላይ ወረዳዊ ገጽታ

 

የመስቃን ወረዳ እና የምስራቅ ጉራጌ ዞን  ዋና ከተማ መቀመጫ ቡታጅራ ሲሆን ከጉራጌ ዞን ውልቂጤ ከተማ 96 ኪ.ሜ ከክልላችን ርዕሰ መዲና ሆሳና 97.1 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚትገኝ ሲሆን፤ ወረዳዋ 500 ኪ.ሜ ስኬር የቆዳ ስፋት ላይ ያላት እና በ26 የገጠር ቀበሌ በ4 ማዘጋጃ መዋቀር ችሎዋል፡፡

የህዝብ ብዛት
0
ከባህር ወለል በላይ
0
ዓመታዊ የዝናብ መጠን
0 ሚሜ
የቆዳ ስፋት
0 ኪ.ሜ

በወረዳው ውሰጥ የሚገኙ ምርቶች

በዋናነት የሚመረቱት የግብርና ምርቶች ስንዴ፣ በቆሎ፣ ጤፍ፣ ገብስ፣ ማሽላ፣ በርበሬ፣ ማሽላ፣ አተር እና ባቄላ ናቸው። በወረዳው ዋና ዋና የምግብ ሰብሎች በቆሎ እና ማሽላ ሲሆኑ ለገበያ የሚመረተው በርበሬ፣ስንዴ እና ጤፍ ናቸው።

b2
av7
469078348 122124552236517217 8678767746782233626 n
photo 2026 04 14 11 15 13
photo 2026 04 14 11 15 22
bbc (1)

  • b2

    ቡና

  • av7

    አቮካዶ

  • 469078348 122124552236517217 8678767746782233626 n

    ጤፍ

  • photo 2026 04 14 11 15 13

    ስንዴ

  • photo 2026 04 14 11 15 22

    በቆሎ

  • bbc (1)

    በርበሬ

ቱሪዝም

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

12 January 2026

የጥንት መሪዎች የባህላዊ ንግስና መስጫ ቦታ ነበር በጥንት ዘመን የአንድ አካባቢ መሪዎች እንደየ አካባቢው ባህል እና ስርዓት መሰረት መሪዎች ሲሾሙ

Read More

Hello world!

26 November 2025

Welcome to WordPress. This is your first post. Edit or delete it, then start writing!

Read More